መንፈስ፣ መንፈስ-ቅዱስ፣ መንፈስ-ርኩስ ፳፩ ታኅሣሥ ፪ሺ፱ ዓ.ም. (30 December 2016)

ከኪዳናዊ ዘርፉ መላኩ፡ "መንፈስ፣ መንፈስ-ቅዱስ፣ መንፈስ-ርኩስን" በተመለከተ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበ ማጠቃለያ ጽሁፍ።

በመስከረም ወር: ኪዳናዊ ዮሓንስ ደጉ: "መንፈስ፣ መንፈስ-ቅዱስ፣ መንፈስ-ርኩስ" በሚል ርእስ ላቀረበው ተከታታይ የምርምር ጽሁፍ: ከኢትዩጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት የተሰጠውን ሰፊ ማብራሪያና ተከታታይ ጽሁፍ ለአንባቢዎቻችን፡ በኅዋ ስሌድችንና በፌስ ቡክ መድረካችን ላይ ለንባብ ማውጣታችን ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ፡ ለዚሁ የምርምር ጽሁፍ በኪዳናዊ ወንድማችን ሃኪም ዘርፉ መላኩ፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን ማጠቃለያ ጽሁፍ አቅርበንላችኃልና ተመልከቱት።