መንፈስ፣ ቃል፣ እስትንፋስ፣ ነፍስ፣ ፲፭ ጥቅምት ፪ሺ፱ ዓ.ም. (25 October 2016)

ኪዳናዊ ዮሓንስ ደጉ፡ ስለመንፈስ፡ ላደረገው ኪዳናዊ ምርምር፡ የተሰጠ መልስ

የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ የሆነው ኪዳናዊ ዩሓንስ ደጉ፡ “መንፈስ፣ መንፈስ-ቅዱስ፣ መንፈስ-ርኩስ” በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን ጥናታዊ ማብራሪያ ጽሁፍ፡ የኅዋ-ሰሌዳችን ታዳሚዎች እንድትመለከቱት: ባለፈው መስከረም ወር፡ ለይፋ-ምንባብ ማውጣታችን ይታወሳል::  

ለውይይት በቀረበው በዚሁ ርዕስ ላይ: ከኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት የተሰጠውን ተጨማሪ ማብራሪያና ‘እውነት’: ታዳሚዎቻችን እንድታነብቡትና የዕውቀት ዕድገታችሁን እንድታጐለምሱበት፡ አንሆ በኅዋ-ሰሌዳችን ላይ ለይፋ-ምንባብ እንዲሠፍር ኹኗል::

መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...