በዓለ ትንሣኤ፥ ፋሲካ፥ የምሥራች፥ ውርንጭላ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት ፥ ለንጊኖስ፥ ምልጣን፥ ማዕዶት፥ ዳግማዊ ትንሣኤ፥ ሰንበት፥ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት፥ ቤተ ክርስቲያን፥ ቤተ ክህነት:: መጋቢት ፴፡ ፪ሺ፲፭ ዓ.ም. (08/April/2023)

የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ሆሣዕና እና በዓለ ትንሣኤ፡ ክርስቲያኑ ዓለም፡ በያመቱ፡ እያከበረ ያለው፡ እንዴት ነው? በእውነት ነውን?

የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ሆሣዕና እና በዓለ ትንሣኤ፡ ክርስቲያኑ ዓለም፡ በያመቱ፡ እያከበረ ያለው፡ እንዴት ነው? በእውነት ነውን? ለሰው ልጆች መልካም ሕይወት፡ ጠንቅ የኾነው ጥያቄ፡ አጥጋቢዉን የመፍትሔ መልስ: ለአንዴና ለመቼውም ጊዜ አግኝቷል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፡ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ፡ እስካረገባት ዕለት ድረስ፡አርባ ቀን ሙሉ፡ ምን ሲያደርግ ቆየ? ለቅዱሳንና ለቅዱሳት አማኞቹ ሓዋርያት እየተገለጠላቸው፡ ስለኢትዮጵያ፡የእግዚአብሔር መንግሥት ሲነግራቸውና ሲያስተምራቸው ነዋ!

የቅዱስ ኪዳኗ ኢትዮጵያ ኪዳናውያንና ኪዳናውያት ልጆች፡ እነዚህንና ሌሎቹን በዓላት የሚያከብሩበት: ትክክለኛው የሃይማኖትና የምግባር ሥርዓት።

ሙሉውን ምንባብ ለመመልከት፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ! ...