ትንሣኤ ፋሲካ ማዕዶት ዳግማዊ ትንሣኤ በዓለ ሃምሳ ሚያዚያ ፳፩፥ ፪ሺ፰ ዓ.ም. (29 April 2016)

እንኳን፡ ለ፪ሺ፰(፳፻፰)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ በዓለ ትንሣኤ: በያለንበት አደረሰን!

እንኳን፡ ለ፪ሺ፰(፳፻፰)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ በዓለ ትንሣኤ: በያለንበት አደረሰን! እያልን፡ኢትዮጵያዊና ኪዳናዊ ደስታችንን ከመግለጽ ጋር፡ ለእያንዳንዳችን ሕይወት፥ ለአገራችን ማንነትና ለመላው ዓለም ምንነት ማንሠራራትና መታደስ፡ እውን ማረጋገጫ ስለኾነው፡ ስለሰላማችን ኢየሱስ መሲሕ ትንሣኤ፥ እስከበዓለ መንፈስ ቅዱስ ድረስ ስላሉትም በዓላት፡ የተዘጋጀውን፡ የመልእክታችንን ሓተታ አቅርበንላችኋልና፡ ተመልከቱት!