ነሐሴ ፲፫ ቀን፥ ፳፻፯ ዓ.ም. (19 August 2015)

የ፳፻፯ ዓ.ም. የደብረ ታቦር (ቡሔ) በዓል መልእክት።

እግዚአብሔር አብወእም፡
እንኳን፡
ልጃቸው ኢየሱስ መሢሕ፡ በግርማ መለኮቱ ተገልጾ የታየበትን፡
የደብረ ታቦርን በዓል፥
ዘንድሮም፡ በ፳፻፯ተኛው (በኹለት ሺ ሰባተኛው) ዓመተ ምሕረት፡
በያለንበት፡ በደኅና አድርሰው፡ በሰላም ለማክበር አበቁን!

+ + +

የደብረ ታቦር (ቡሔ) በዓል።