''ዕለት የሚቀየረው፡ በስንተኛው ሰዓት ነው?'' ተብሎ ለቀረበ ጥያቄ፡ የተሰጠ መልስ።
Submitted by etkog12 on Mon, 09/28/2015 - 03:42ከ"ሰው ኾኖ መገኘት"፡ የቀረበ ጥያቄ ፦
ቀን የሚቀየረው በስንተኛው ሰዓት ነው? ብዙ ሰባኪዎች ቀን የሚቀየረው ጠዋት ነው ይላሉ፡፡ እርሶ መጽሐፍ ላይ እኩለ ሌሊት ነው የሚቀየረው የሚል አንብቤ ነበር፡ ፡ ይህ ልዩነት ለምን እንደተከሰተ ቢያብራሩልኝ፡፡ አመሰግናለሁ