ዓለማዊ አስተሳሰብ

በፌስ-ቡክ መድረካችን ላይ በሰኔ ወር፥ ፳፻፰ ዓ. ም. ለቀረቡ ጥያቄዎችና ትችቶች፡ ከኢእመ የተሰጡ መልሶች።

ከDeneke Tadesse የቀረበ አስተያየት፦

     ዘሀገረ ብህንሳ:- ብህንሳ እራሷ የግብጽ ከተማ ናት። ይህ የቤተ ክርስቲያናችን አስተምሮ አይመስልም፤ በግልፅ አባባል ማስረዳት ይቻል ይሁን?

ከኢእመ የተሰጠ መልስ፦

ይድረስ፦ ለአቶ ደነቀ ታደሰ!
     ኢትዮጵያዊ ሰላምታችንን፡ በእግዚአብሔር አብወእም ስም እያቀረብንልዎ፥ ደግሞም፡ መልስ ስለሰጠንበት፡ ስላለፈውም ኾነ፡ ስለአኹኖቹ ትችቶችዎ፡ "እግዜርይስጥልን!" እያልንዎ፡ ምላሻችንን፡ እንደሚከተለው አሥፍረንልዎታለን።

የጥያቄና መልሱን ሙሉ ክንውን ለመመልከት፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...