የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት

የ፪ሺ፲፮ (፳፻፲፮) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት።

በመስከርም ፩ ቀን፡ እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያ ምድር በከለላት፡ በኤዶም ገነት፡ አዳምንና ሔዋንን ፈጥሮ፥ የቅዱሱ ኪዳን መጀመሪያና መነሻ፥ መሠረትና ምንጭ የኾነውንም፡ ሥርዓተ-ጋብቻን፡ በእነርሱ [በአዳም እና በሔዋን] ሰውነት፡ እውንና ሕያው አድርጎ፡ ፍጥረቱን፡ እንዲመሩና እንዲያስተዳድሩ፡ ሥልጣኑንና ችሎታውን በሰጣቸው ጊዜ፡ እነሆ፡ ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ ለግዙፉ ዓለም ተገለጠች።

መልእክቱን በሙሉ ለመመልከት፡ እንደሚከትለው ይቀጥሉ!...