ገድለ-አዳም፥ ሩካቤ-ሥጋ፥ ሓሳውያኑ ቅኝ-ገዢዎቻችሁ፥ ጋብቻ፥ የጋብቻ ሥርዓት፥ ብሉይ-ኪዳን፥ የኖኅ ስካር፥ ራቁትነት፥ ኖኅ ካም እና ከነዓን፥ የሰው ልጆች፥ አይሁድ፥ ታልሙድ፥ ጥቁሮች፥ ምንኵስና፥ የወንዱ ዘርና የሴቷ የወር አበባ፥ አባለ-ዘር፥ አፈ-ማሕፀን፥ ኀፍረተ-ሥጋ፥ ኃጢኣት። ፲፮ ሐምሌ ፪ሺ፱ ዓም፥ ዓ.ም. (23 July 2017)

ቍጥር ፲፰/፳፻፱ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ።

ቃለ ዐዋድ!

እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር።

የአዋጅ ቃል!

ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት።

ለዚህ፡ የዐዋጅ ቃል፡ መነሻ የኾነው ምክንያት፡ ለእውነተኞች ልጆቻችን፡ ለመናገርም፣ ለመስማትም፡ ሊያሠቅቋችሁ የሚችሉ፣ ነገር ግን፡ ሓሰት በመኾናቸው፡ በእኛዪቱ እግዚአብሔራዊት እውነት፡ አማናዊነታቸው የተነገረላቸው ኹለት ቍም-ነገሮችን ስለያዘ፡ አርእስተ-ጉዳይ ነው፤ እርሱም፦