ሔኖክና ኤልያስ፡ በዮሓንስ ራእይ። ጥር ፫ ቀን፥ ፳፻፯ ዓ.ም. (January 11 2015)

ከኪዳናዊ ኃይለ ማርያም፡ የደረሰን እጦማርና ለዚያ እጦማር የተሰጠ ምላሽ።

ከኪዳናዊ ኃይለ-ማርያም የተላከ እጦማር፦

ተፈጸመ ትስብእት፡ በኢትዮጵያ ማርያም ድንግል!
በብሥራተ ቅዱስ ገብርኤል፡ ዜናዌ ቃል!