ታቦተ ጽዮን ማናት? የትናት? ታቦተ ጽዮን፡ በሰማያትና በምድር፡ በመንፈስ ቅዱስ ማንነታቸው፡ በምልዓት ያሉት፡ እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ መሲሕና እግዚአብሔር እም ድንግል ማርያም ናቸው

ስለታቦተ ጽዮን የተላለፈ፡ የእግዚአብሔር መልእክት።

ከኪዳናዊ ኃይለ ማርያም፡ በእንግሊዝኛ ተጽፎ የደረሰን መልእክት።

ከኪዳናዊ ንቡረ-እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ የተሰጠ ሓተታ።

ዮም ፍሥሓ ኮነ!
በእንተ ርደተ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ ሓዋርያት፡
በጽርሓ ጽዮን ቅድስት!