ስለኪዳናውያን አንተታና፥ ስለኪዳናውያት አንቺታ።
Submitted by etkog12 on Wed, 12/10/2014 - 07:18ዮም ፍሥሓ ኮነ! በእንተ ርደተ መንፈስ ቅዱስ፡ ላዕለ ሓዋርያት፡ በጽርሓ ጽዮን ቅድስት!
ይድረስ፦ ለኪዳናውያንና ለኪዳናውያት የኢትዮጵያ ልጆች! በያላችሁበት!
ከኪዳናዊ ወንድማችሁ፡ ከንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ እና ከኪዳናዊት እኅታችሁ፡ ከእመቤት ራሔል ዘካርያስ። የእግዚአብሔር መንግሥት ኢትዮጵያ አገልጋዮች።
"እንደምን አላችሁ?" እያልን፡ ኪዳናዊ የኾነ፡ ኢትዮጵያዊ ሰላምታችንን እናቀርብላችኋለን። እግዚአብሔር ይመስገን፡ በቅድስት እናቱ፡ ድንግል ማርያም፡ ረድኤትና በረከት፡ እኛ ደህና ነን።